ባንዴ Bande

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በቴሌግራም ተለማመድ።

ምንም አፕሊኬሽን ማውረድ አያስፈልግም። በስልክህ ላይ ባለው ቴሌግራም አሁኑኑ ጀምር።

0 MB — ምንም አታወርድም
6,244 ኦርጅናል ጥያቄዎች፣ በአዲሱ የMoE ሥርዓተ-ትምህርት መሠረት የተዘጋጁ
original practice questions, written unit by unit against the Ministry curriculum

ልዩ የሚያደርገው

አንድ ጥያቄ፣ የርዕሱን ሙሉ ይዘት ያብራራል!

ማብራሪያው የተጠየቀውን ነጥብ ብቻ አይደለም የሚገልጸው — ከጥያቄው ጋር የተያያዙትንም ነገሮች አንድ ላይ ያስተምራል። ስለዚህ አንድ ጥያቄ ከመለስክ በኋላ ርዕሱን በሙሉ ይዘህ ትወጣለህ።

Each explanation teaches the group the answer belongs to, not only the one fact the question asked. Answer a single question and you leave with the topic around it.

ከጥያቄ ባንኩ የተወሰደ ትክክለኛ ጥያቄ · a real question from the bank

Which part of the brain coordinates the body's response to a change in temperature?

  • The cerebellum
  • The medulla oblongata
  • The spinal cord
  • The hypothalamus
ማብራሪያ · explanation

The hypothalamus receives signals when environmental temperature changes and coordinates the responses that follow, such as sweating or shivering. The cerebellum coordinates movement and balance, and the spinal cord handles reflexes rather than temperature control.

ሃይፖታላመስ የአካባቢ ሙቀት ሲቀየር ምልክቶችን ይቀበልና የሚከተሉትን መልሶች — እንደ ማላብ ወይም መንቀጥቀጥ — ያስተባብራል። ሴሬቤለም እንቅስቃሴንና ሚዛንን ያስተባብራል፤ ሕብለ ሰረሰር ደግሞ ሪፍሌክስን እንጂ የሙቀት ቁጥጥርን አይሠራም።

በዚህ አንድ ጥያቄ የተማርከው: ሃይፖታላመስ ሴሬቤለም ሕብለ ሰረሰር

ማብራሪያው በአማርኛና በእንግሊዝኛ ለሁሉም 6,244 ጥያቄዎች አለ።
All 6,244 questions carry a worked explanation, in both languages.

ለምን ባንዴ?

አንድ ጊዜ ክፈል። ወርሃዊ ክፍያ የለውም።

አብዛኞቹ የፈተና መተግበሪያዎች በየወሩ ያስከፍሉሃል፤ ለወራት ስትዘጋጅ ወጪው ይበዛል። ባንዴ ላይ ግን የምትከፍለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው — ከዚያ በኋላ ያለገደብ ትጠቀማለህ።

Most exam-prep services here bill monthly, so a six-month preparation costs several times the headline price. Bande is paid once and stays unlocked — including every subject added after you buy.

ጥያቄዎቹ ኦርጅናል ናቸው

እያንዳንዱ ጥያቄ ከሌላ ቦታ ያልተገለበጠና በቀጥታ ከመማሪያ መጽሐፉ ርዕሶች ላይ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

Every question is original and mapped to a specific unit and topic of the 2023 curriculum — not scraped from other question sets.

አሁን ያለው

እስካሁን የተዘጋጀው

What is actually in the bank today, subject by subject. The counts are real and this page is updated as units land.

ባዮሎጂ Biology
665 ጥያቄ
ተጠናቋል
ኬሚስትሪ Chemistry
1,484 ጥያቄ
ተጠናቋል
ሒሳብ Mathematics
604 ጥያቄ
ተጠናቋል
እንግሊዝኛ English
510 ጥያቄ
ተጠናቋል
ፊዚክስ Physics
695 ጥያቄ
ተጠናቋል
ታሪክ History
734 ጥያቄ
ተጠናቋል
ጂኦግራፊ Geography
986 ጥያቄ
ተጠናቋል
ኢኮኖሚክስ Economics
566 ጥያቄ
ተጠናቋል

ስምንቱም የትምህርት ዓይነቶች ተጠናቀዋል። የሚጠብቀው ነገር የለም።
All eight subjects are finished. Nothing is pending.

ሌላው ግማሽ

የክፍል ትምህርትህንም ይይዝልሃል።

የመምህሩን ንግግር ቀድተህ ላክ። ከተናገሩት ብቻ የተወጣጣ አጭር ማስታወሻ፣ ቁልፍ ትርጓሜዎች እና የልምምድ ጥያቄዎች ወዲያውኑ ይደርስሃል — በክፍል ውስጥ የጠፋብህን ሳታጣ።

Record the lecture and forward it. You get back a short note built only from what your teacher actually said, with the key definitions and practice questions — so nothing said in class is lost because you were writing instead of listening.

በደቂቃ የሚከፈል፣ ከፈተና ልምምዱ የተለየ።
Billed by the minute, separately from exam practice.

እንዴት ይሰራል?

በ3 ደረጃ

ነጻ የደረጃ መለኪያ

አጭር ፈተና ወስደህ በየትኛው Subject ላይ ደካማ እንደሆንክ እወቅ። ክፍያ የለውም።

A short diagnostic tells you which subject you are weakest in. Free, no payment needed.

የሚያስፈልግህን ምረጥ

አንድ Subject ብቻ፣ ወይም ሁሉንም ምረጥ። ለማትፈተነው ትምህርት አትክፈልም።

Unlock one subject or all of them. You are never made to pay for subjects you don't sit.

ያለገደብ ተለማመድ

እያንዳንዱ ጥያቄ ትክክለኛው መልስ የትኛው እንደሆነ ብቻ ሳይሆን፣ ለምን እንደሆነ የሚያሳይ ማብራሪያ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ አለው።

Every question carries a worked explanation in both Amharic and English — not just the right answer, the reason.

ዋጋ

አንድ ጊዜ ብቻ

100ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ

አንድ Subject

የመረጥከው አንድ Subject ሙሉ ጥያቄዎች ያለገደብ ይከፈትልሃል።

400ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ · 50% ቅናሽ

ሁሉም Subject

ስምንቱም የትምህርት ዓይነቶች ይከፈታሉ። ለየብቻ ከመግዛት ግማሽ ዋጋ።

ክፍያው በChapa ይፈጸማል — ቴሌብር፣ CBE Birr፣ የባንክ ዝውውር ወይም ካርድ። ክፍያው እንደተጠናቀቀ ሲስተሙ ወዲያውኑ ፈተናዎቹን ይከፍትልሃል።
Paid through Chapa — Telebirr, CBE Birr, bank transfer or card. Access opens automatically once payment lands.

ነጻውን የደረጃ መለኪያ አሁኑኑ ውሰድ።

ክፍያ አይጠይቅም። አፕ ማውረድ አያስፈልግም። በቴሌግራም ብቻ።